ጥምቀት/Epiphany January 23, 2023January 23, 2023 / hamerenoahkidanemihret / Leave a comment «ባሕር አየች ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ … አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ ምን ሆናችኋል? (መዝ.፻፲፬፥፭) እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!