Welcome to Hamere Noah Kidanemihret church Website

ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በፀሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አሳውቁ እንጂ በ አንዳች አትጨነቁ።

ወደ ፊሊጵስዮስ ሰዎች ፬፥፮

Do not be anxious about anything, but in every situation, by prayer and petition, with thanksgiving, present your requests to God.

Philippians 4:6

ጥምቀት/Epiphany

«ባሕር አየች ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ … አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ ምን ሆናችኋል? (መዝ.፻፲፬፥፭)
እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!

የመስቀል ደመራ በዓል በኪችነር ሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን

መስቀል ሀይልነ ፣መስቀል ፅንህነ ፣ መስቀል ቤዛነ፣ መስቀል መድሀኒተ ነፍስነ….አይሁድ ይክህዱ ለእለ አመነ በሀይለ መስቀሉ ድህነነ 🙏🏿✝️

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!!!

የመስቀል ደመራ

አባቶች የመስቀል ደመራ ችቧ ሲባርኩ

ታዳጊ መዘምራናት የመስቀል ደመራ መዝሙር ሲዘምሩ
ወረብ
አባቶች የመስቀል ደመራ ችቧ ሲባርኩ
የመስቀል ደመራ መዝሙር
የመስቀል ደመራ መዝሙር
የመስቀል ደመራ ችቧ

September 25/ 2022

የመስቀል ደመራ በዓል!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

 «የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚብሔር ኃይል ነው» (1ቆሮ 1፥18)

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

የመስቀል ደመራ በዓል በሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን ።
September 25/ 2022
ከ 5:00PM ጀምሮ