Welcome to Hamere Noah Kidanemihret church Website

ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በፀሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አሳውቁ እንጂ በ አንዳች አትጨነቁ። ወደ ፊሊጵስዮስ ሰዎች ፬፥፮ Do not be anxious about anything, but in every situation, by prayer and petition, with thanksgiving, present your requests to God. Philippians 4:6

Welcome to Hamere Noah Kidanemihret church Website Read More »

የደብረ ታቦር በዓል በሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን ።

አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ::ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ :: አንዱንም ለአንተ አንዱንም ለሙሴ ::አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ ቤትን ::

የደብረ ታቦር በዓል በሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን ። Read More »

የመስቀል ደመራ በዓል በኪችነር ሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን

መስቀል ሀይልነ ፣መስቀል ፅንህነ ፣ መስቀል ቤዛነ፣ መስቀል መድሀኒተ ነፍስነ….አይሁድ ይክህዱ ለእለ አመነ በሀይለ መስቀሉ ድህነነ 🙏🏿✝️ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!!! አባቶች የመስቀል ደመራ ችቧ ሲባርኩ September 25/ 2022

የመስቀል ደመራ በዓል በኪችነር ሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን Read More »

Scroll to Top