የደብረ ታቦር በዓል በሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን ።

አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ::
ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ ::

አንዱንም ለአንተ አንዱንም ለሙሴ ::
አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ ቤትን ::


August 19/2023

Starting from 4:00pm

ቅዳሜ ኦገስት 19/2023 4:00pm ጀምሮ::

ጥምቀት/Epiphany

«ባሕር አየች ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ … አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ ምን ሆናችኋል? (መዝ.፻፲፬፥፭)
እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!

የመስቀል ደመራ በዓል በኪችነር ሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን

መስቀል ሀይልነ ፣መስቀል ፅንህነ ፣ መስቀል ቤዛነ፣ መስቀል መድሀኒተ ነፍስነ….አይሁድ ይክህዱ ለእለ አመነ በሀይለ መስቀሉ ድህነነ 🙏🏿✝️

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!!!

የመስቀል ደመራ

አባቶች የመስቀል ደመራ ችቧ ሲባርኩ

ታዳጊ መዘምራናት የመስቀል ደመራ መዝሙር ሲዘምሩ
ወረብ
አባቶች የመስቀል ደመራ ችቧ ሲባርኩ
የመስቀል ደመራ መዝሙር
የመስቀል ደመራ መዝሙር
የመስቀል ደመራ ችቧ

September 25/ 2022

የመስቀል ደመራ በዓል!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

 «የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚብሔር ኃይል ነው» (1ቆሮ 1፥18)

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

የመስቀል ደመራ በዓል በሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን ።
September 25/ 2022
ከ 5:00PM ጀምሮ

የደብረ ታቦር በዓል በሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤተ ክርሰቲያን ።

አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ::
ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ ::

አንዱንም ለአንተ አንዱንም ለሙሴ ::
አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ ቤትን ::


እንኳን ለጾመ ፈልስታ በሰላም አደረሳችሁ!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሕዱ አምላክ አሜን::

የፆመ ፍልሰታን በማስመልከ በ ቤተክርስቲያናችን ከ August 7 – 22 የቅዳሴ እና ምህላ ፀሎት መርሐግብር ይኖረናል::

ቅዳሴ ከ ሰኞ-አርብ 11:30AM – 3:00PM በእለተ ሰንበት ከ7:00AM ጀምሮ ምህላ ፀሎት ሰኞ-አርብ ከ6:00PM ጀምሮ

In the name of the Father, the Son, the Spirit, the Holy One God, Amen!
We will have Liturgy and Mass prayer schedule in our church from August 7 - 22 in observance of fasting (Tsome Filseta)

Liturgy Monday-Friday 11:30AM – 3:00PM on weekend’s starting from 7:00AM. Mass prayer Monday-Friday starting from 6:00PM